Twitter Like

Sep 6, 2013

Eyob Mekonnen Debzizesh Lyrics መልኬን የሻረዉ አንቺ ጋር ንም ተሻለው ከሩቅ ሳስብ፣ አየሁ ልቤ ስትገቢ ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ዋዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው ካንች በላይ አዉቀታቸው ስቄም ነበር በቀልዳቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው መልኬን የሻረዉ አንቺ ጋር ንም ተሻለው ከሩቅ ሳስብ፣ አየሁ ልቤ ስትገቢ ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ መልኬን የሻረዉ አንቺ ጋር ንም ተሻለው ከሩቅ ሳስብ፣ አየሁ ልቤ ስትገቢ ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን ለምን በለጥሻቸው ኮንጆወቹን አስናቅሻቸው ካንቺ በላይ አውቀታቸው ስቄም ነበር በቀልዳቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ለኔው ጥቅም በኔው ሰው ተመክሬ አላውቅም አብልጬ፣ ከልብ አምርሬ አሁን ለምን ገባኝ፣ ባንቺ ሲመከር ያሉግንን ብለሺኝ፣ የምፍጨረጨር ከኔ ነው፣ ወይ ካንቺ ነው ልቤን ለጅሽ፣ የሰጠዉ ማኩረፍ የኔ ነበር አልሸፋፈንኩም ካንቺ ጀምሬ ግን አልተቀየምኩም ምንድነው ብርቅ ሆኖ የምያስወድደኝ ሁሉሺን እንዳደንቅ የሚያስገድደኝ የት ብለው፣ የት ቢሄዱ መስፈርት የለም፣ ከወደዱ መልኬን የሻረዉ አንቺ ጋር ንም ተሻለው ከሩቅ ሳስብ፣ አየሁ ልቤ ስትገቢ ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆወቹን አስናቅሻቸው ካንቺ በላይ አውቀታቸው ስቄም ነበር በቀልዳቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ተቀይሩዋል አይኔ፣ ወዷል መልክሺን ስመዝኑሽ ያደንቁዋል፣ ሲቀርቡሽ አንቺን ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ ባይም ልቤ አያምንም፣ እንዳለሽ አቻ የት ብለው፣ የት ቢሄዱ መስፈርት የለም፣ ከወደዱ ተቀይሩዋል አይኔ፣ ወዷል መልክሺን ስመዝኑሽ ያደንቁዋል፣ ሲቀርቡሽ አንቺን ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ ባይም ልቤ አያምንም፣ እንዳለሽ አቻ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆወቹን አስናቅሻቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆወቹን አስናቅሻቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆወቹን አስናቅሻቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው

0 comments:

Post a Comment